ሞካሪዎች ያስፈልጉናል!
እስከ ሚያዝያ 22 ብቻ!
ወደ ጥበብ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጡ
የቤተሰብ ትስስር ጠንካራ የሚሆንበት ቦታ
የጥበብ ቤተሰብ፡
የቤተሰብ ትስስርን ያጠናክሩ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ንቁ የሆኑ ልጆችን ያሳድጉ
የጥበብ ቤተሰብ፡
የቤተሰብ ትስስርን ያጠናክሩ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ንቁ የሆኑ ልጆችን ያሳድጉ
የጥበብ ቤተሰብ ልዩነት፦
የእኛ ኮርሶች ልዩ ባለ ሦስት ምሰሶ አቀራረብ ያላቸው እርስዎን እና ታዳጊ ልጆቾን ለማጎልበት በጥንቃቄ የተሰሩ ናቸው፦
ትሥሥርን ማጠናከር:
ወላጆችን እና ታዳጊዎችን አንድ ላይ በሚያመጡ፣ ተግባቦትን (ግንኙነትን) እና ግንዛቤን ዳግም በሚያቀጥሉ መሳጭ ትምህርታዊ እንቅስቃሴዎችን ውስጥ ይሳተፉ። ሳቅን አጋሩ፣ ጎን ለጎን ተደጋግፋችሁ ትማሩ፣ ልጆችዎ ከዚህ በፊት አድርገውት በማያውቁት ደረጃ ተጻ ሆነው ከእርሶ ጋር ሲግባቡ የሚፈጠረውን እውነተኛ ትሥሥር ያግኙ።
እይታዎችን ማስፋት:
ወሳጭ የሆኑት የጥበብ ልጆች የአፍሪካ ልዕለ-ኃያላን ታሪኮች አድሎን፣ ልበሙሉነትን፣ ፍርሃትን እና ተስፋን የመሳሰሉ የእውኑ ዓለም ጉዳዮችን በውል ማስተናገድ ወደምችሉባቸው ዓለማት ያጓጉዙዎታል። እነዚህ አስደሳች ታሪኮች በቤተሰብዎ ውስጥ ባህላዊ ርህራሄን የሚያዳብሩ ጥልቅ ውይይቶችን ያነሳሳሉ።
ተግባር አነሳሽ:
አንድ ላይ፣ አስተዋይ ውይይቶችን እና አዎንታዊ አካባቢያዊ ተፅእኖን በሚፈጥሩ የትብብር ፕሮጄክቶች አማካኝነት የእውነተኛ-ዓለም ተግዳሮቶችን ይጋፈጡ። እነዚህ የጋራ ተሞክሮዎች ችግርን ተቋቋሚ የለውጥ አራማጆችን የሚፈጥሩ የማይበጠሱ የቤተሰብ ትዝታዎችን ያስፋፋሉ።
የጥበብ ቤተሰብን ይቀላቀሉ እና ከዚህ በፊት ያደርጉት ከነበረው ከፍ ባለ ደረጃ ታዳጊዎችዎ ጋር መግባባት ይጀምሩ።
ኮርሶችን ያግኙ
ኮርሶችን ያስሱ፣ ከቤተሰብዎ ጋርም የለውጥ ጉዞ ይጀምሩ።
ዛሬ ጠንካራ የቤተሰብ ትሥሥር ይፍጠሩ! የጥበብ ቤተሰብ አባል ይሁኑ።
የጥበብ አልባሳት፦ ፋሽን ከዓላማ ጋር
ከፋሽን በላይ ጎልቶ በሚያስተጋባ መንገድ ራሶን ይግለፁ። በጥበብ አልባሳት ውስጥ፣ እያንዳንዱ ልብስ የማጎልበት እና የባህል አድናቆት ምልክት ይሆናል። አንድም ቃል ሳይናገሩ ብዙ መናገር በሚችሉት የንቃት ልብሶች እሴቶችዎን ያሳዩ፣ ውይይቶችን ይለኩሱ፣ ለውጥንም ያነሳሱ።
በጥበብ አልባሳት ውይይትን ይፍጠሩ፣ ለውጥን ያነሳሱ እና እሴቶችዎን ያሳዩ።
በጥበብ አልባሳት ውይይትን ይፍጠሩ፣ ለውጥን ያነሳሱ እና እሴቶችዎን ያሳዩ።
አሁን እርምጃ ይውሰዱ እና ከመጀመሪያው የጥበብ ግዢዎ የ10% ቅናሽ ይቀበሉ! 🛍️✨