የወላጅና የልጅ መልካም ግንኙነት ታላቅ ሀይል!

ልጆች ከአራስነት ጀምሮ እራሳቸውን በራሳቸው ማስተዳደር እስከሚችሉበት እድሜ ድረስ የምናውቃቸው እኛ ወላጆች ነን፤ ከኛ በላይ ማን ሊያውቃቸው ማን ሊቀርባቸው ይችላል? ይህን በተፈጥሮ የታደልነውን የእድሜ ልክ ግንኙነት እንዴት መልካም እናድርገው? ልጆቻችን ከኛ ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በህይወታቸው ውስጥ ምን ተፅዕኖስ ይኖረዋል?
Write your awesome label here.

የኮርስ ግምገማዎች

የ ትምህርት አሰጣጡን በተመለከተ
አንተነህ ደመቀ 

እጅግ መሳጭ! ባውቀውም ያላስተዋልኩትን ነገር አውቄበታለሁ! ጥሩ ትምህርት ነው ። ነገር ግን ትምህርቱ ለወላጆች እንደመሆኑ መጠን ሰፋ ብሎ ቢቀርብ። ተጨማሪ የንባብ መፅሐፍቶችን ጥቆማ ቢኖረው እንዲሁም ወደ ትምህርቱ ሲገባ ግን ከመሃል የጀመረ ነው ብዬ የማስበው። ስለ ልጆች በጾታቸው፣ በመኖሪያ አካባቢያቸው ፣ በድሜያቸው በመሳሰሉት ጉዳይ ያላቸው የጋራ እና የግል ባህሪ እንደመግቢያ በማነ...