የልጅዎን በራስ የመተማመን ክህሎት በየቀኑ ይገንቡ!
ብዙ ሰዎች በራስ መተማመን በተፈጥሮ የተሰጠ ፀጋ ነው ብለው ያስባሉ፣ ግን አይደለም፡፡ በራስ መተማመን ያለማቋረጥ የሚያድግ ክህሎት ነው። ያለማቋረጥ ስንል ያለማቋረጥ መሞከር፣ ያለማቋረጥ መውደቅ፣ ያለማቋረጥ መነሳት፣ ያለማቋረጥ መማር ማለት ነው። በራስ መተማመንን ልዩ የሚያደርገው ሁሉንም ሰው ከሚያመሳስለው ነገር መጀመሩ ነው።
የኮርስ ይዘት
የኮርስ ግምገማዎች
የትምህርት አሰጣጡን በተመለከተ
አንተነህ ደመቀ