ለመጨረሻ ጊዜ ትንሹ ልጅዎን ሲያለቅስ የሰሙበትን ቅፅበት ያስታውሳሉ? ልጅዎን  ለማስታገስ ምን አደረጉ? ልክ እንደ አብዛኞቹ ወላጆች ከሆኑ ልጆችዎን ለመመገብ፣ ለማባበል፣ ልጅዎ እንዲያገሳ ለማድረግ፣ ለማዘናጋት እና “እሽሩሩ” ማለትን ሞክረው ይሆናል…

የወላጆች እና አሳዳጊዎች አስተውሎት ለልጆች ያለው ፋይዳ

አንዳንድ ጊዜ እንደ ትንሽ ነገር የምናያቸው ነገሮች በጣም አስፈላጊ ናቸው። ለምሳሌ አዎንታዊ አስተውሎት ወይም ሞቅ ያለ ስሜት እና ፍላጎት በሚያሳይ መልኩ ለሌሎች ምላሽ መስጠት ትንሽ ነገር ግን የወላጅነት አስፈላጊ አካል ነው...

ልጆች እና አካባቢያዊ ተጽዕኖ

የልጆችን ማህበራዊ ብሎም ስሜታዊ ዕድገታቸውን ለማጐልበት በልጆች አጠገብ ያለ ሰው ሁሉ ሀላፊነት አለበት። ይህን ስንል ከወላጆች እና አሳዳጊዎች ጀምሮ የቤተሰብ አባላት፣ አቻ ጓደኞቻቸው፣ በዙሪያቸው ሰዓትን ከእነርሱ ጋር የሚጋሩ ሰዎች በሙሉ እና...

ባህሪን መቅረጽ፡ ግልፍተኛ ባህሪን የያዙ ልጆችን የመቅረጽ ጉዞ!

መቅረጽ በህይወታችን በሙሉ በባህሪ ላይ ሊተገበር የሚችል ጽንሰ-ሀሳብ ነው። እኛ ወላጆች እና አሳዳጊዎች የልጆቻችንን ባህሪ በመቅረጽ ረገድ ትልቅ ድርሻ አለን። ባህሪያት በብዙ ምክንያቶች ተጽዕኖ እንደሚኖራቸው ይታወቃል። እንደ ወላጅ እና አሳዳጊ...

የልጆች ነጻነት

ልጆች ለሁሉም ነገር አዲስ እንደመሆናቸው መጠን፣ ነፃነትን በዉስጣቸው ማዳበር በቀላሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊደረግ የሚችል ሥራ አይደለም፤ ተጨማሪ ትዕግስትን የሚፈልግ ሂደት ነው። ወላጆች እና አሳዳጊዎች የዕለት ተዕለት ስራቸዉን ...